''...if swimming (slowly) to the rift below the ocean floor, to pass the waves is an option, then we have to try or test it. The aim and purpose (our reform) is only to warm and to brighten us, not to burn and eat us alive. Therefore, we have to question the so-called thinkers, changers, reformers ……to the extent that we have to change, reform and enlighten these pseudo leaders. This eventually would lead us to the needed and accurate reform. Questioning (challenging) the so-called changers or reformers and reforming them (too) paves the way for a lasting solution. The reform would bring (bloodless) peaceful transformation once these pseudo reformers are enlightened. Even if they don’t believe it, these pseudo reformers will be part of history, by taking part in our peaceful transformation. Time to promote the release of the imprisoned intelligence of the masses, who are a competent (change-recipient) generation (by convincing them that they should not die to live…. but live to see better days…. ). ''…ማዕበሉን ለማለፍ ወደ ውቅያኖሱ ወለል በታች ወደ ስምጡ በዝግታ መዋኘትም አማራጭና አዋጭ ከሆነ ለሙከራ ማቅረብ። የለውጡ ወላፈን እንዲያሞቀንና እንዲያበስለን እንጂ እንዲበላን እንዳይሆን ማድረግ። ለዋጭ የተባሉትን አሳቢዎች መጠየቅ፣ ማሳወቅ፣ እነሱንም መለወጥ ለዘላቂ መፍትሄ መንገድ ይከፍታል። በድፍረት የሚቃወሙ ተሸናፊዎችን ወይም ትውልድ አስረካቢዎችን በድፍረት (ትህትና በተሞላበት ድፍረት) ለውጡን ከራሳቸው ትውልድ አነሳስ ጋር ማሳወቅ። ባያምኑም (ቦታና የማሰቢያ ግዜ ለሌሎች) መልቀቃቸው ለራሳቸውም “ደም የለሽ” ሽግግር እንዲሆን አድርገው ታሪክ ይሰራሉ። “የደምና የሞት” ዝክር በተስፋና በህያውያን መታሰቢያነት መተካቱንና መቀየሩን እንዲያዩ ተስፈኛ፣ ደፋርና የፍልስፍና መስዋዕቶችን መድረክ መፍጠር። በህይወት የቀሩ አርበኞችን ከነማዕረጋቸው መዘከር። የለውጥ ተቀባዩን ትውልድ የማሰብ ብቃት እስራት መፈታትን ማብሰር። ሞትን በህይወት ደህንነት የሚለውጥ አዲስ ትውልድ እንደሆነ ማሳመን።.....''
© Copyright 2025 New Generation Publishing
Web Design Northampton by New Edge